ጥያቄዎች ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?ኢየሱስ አምላክ ነውን? ኢየሱስ እኔ አምላክ ነኝ ብሎ ነበርን?
የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን?
ኢየሱስ በርግጥ ነበረን? ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መኖር አንዳች ዓይነት ታሪካዊ ማስረጃ አለውን?
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ እውነት ነውን?
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ማለት ምን ማለት ነው?
የድንግል መውለድ ለምን በእጅጉን አስፈላጊ ሆነ?
ኢየሱስ የተሰቀለው ዓርብ ነውን? ከሆነስ፣ በመቃብር ውስጥ ሦስት ቀናትን እንዴት ያሳልፋል፣ እሑድ እስከ ተነሣ ድረስ?
ኢየሱስ በሞቱና በትንሣኤው መሐል ገሃነም ሄዶ ነበርን?
ኢየሱስ በሞቱ እና በትንሳኤው መሐከል ለሦስት ቀናት የት ነበር?
ኢየሱስ ኃጢያትን ሊያደርግ ይችላል? ኃጢያትን ሊያደርግ የማይችል ከሆነ፤ እንዴት ነው በድካማችን ሊያዝንልን የሚችለው (ዕብ 4፡15)? ኢየሱስ ኃጢያትን ሊያደርግ ካልቻለ፤ በኃጢያት መፈተኑ መንድን ነው ሊያመለክት የሚችለው?
የማቲዎስ እና የሉቃስ የኢየሱስ ክርስቶስ የዘር ሃረግ ለምን ይለያያል?
‹‹ሃይፖሰታቲክ ዩኒየን ››/የአንድ ዘር ሌላ አንድ አይነት ባላሆን ዘር መሸፈን/ አንድነት ምንድን ነው?
ኢየሱስ አግብቶ ነበር?
ኢየሱስ መለኮት ቢሆን ኖሮ እንዴት ወደ እግዚአብሔር ይጸልይ ነበር? ኢየሱስ ለራሱ ነበር የሚጸልየው?
ኢየሱስ ወንደሞችና እህቶች ነበሩት?
ኢየሱስ ክርስቶስ ለምንድን ነው በብዙ መከራ ውስጥ የማለፍ ልምምድ የነበረው?
ኢየሱስ የእግዚአብሔር በግ ነው ማለት ምን ማለት ነው?
የኢየሱስ ክርስቶስን መምጣት በሉይ ኪዳን የት ጋር ነው የሚተነብየው?
ኢየሱስ የሰው ልጅ ነው ብሎ ማለት ምንድን ነው?
እግዚአብሔር ኢየሱስን ሲልከው ለምን ላከው? ከዛ በፊት ለምን አላከውም? ከዛ በኋላስ ለምን አልሆነም?
በኢየሱስ ትንሳኤ ማመን ያለብኝ ለምንድን ነው?
ጥያቄዎች ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ